18
Oct
2025
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አት አይናለም ይርዳው እንደገለፁት ጽ/ቤቱ ሽልማቱን ያገኘው በአጠቃላይ በተከናወኑ ተግባራት የተሻለ አፈፃፀም ማስመዝገብ በመቻሉ ነው።
አክለውም ጽ/ቤቱ ያገኘው ሽልማት በአዲሱ የበጀት ዓመት ከዚህ የበለጠ ለመስራት የሚያነሳሳ በመሆኑ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ነው።
የሆሳዕና ከተማ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ጥቅምት 8/2018 ዓ.ም