የሆሳዕና ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 15ኛ የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባኤ እንደቀጠለ ነው ።

የምክር ቤቱ አባላት የአስፈፃሚውን አካል ሪፖርት ተከትሎ በከተማው በመሬት አስተዳደር ፣በሠላምና ፀጥታ ፣በአገልግሎት አሠጣጥ ፣በገቢ አሰባሰብ ፣ በትምህርት ጥራት፣በጤና አገልግሎት ፣ በህገ-ወጥ ንግድ ፣ በመሰረተ -ልማት ግንባታ ፍትሐዊነት እና ተደራሽነት፣ በውሃ አገልግሎት ፣በኑሮ ውድነት፣በፅዳትና በሌሎች ዘርፎች የሚታዩ ችግሮች እንዲፈቱ ላነሱዋቸው ጥያቄዎች በሚመለከታቸው ኃላፊዎችና በከተማው ከንቲባ በአቶ ሳሙኤል ሽጉጤ ምላሽ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል ።

 

Share this Post