ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው(ዶ/ር ) በሆሳዕና ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች ምልከታ አደረጉ

በከተማው በመገንባት ላይ የሚገኙ የክልል ተቋማት የቢሮ ግንባታ ስራ ርዕሰ መስተዳድሩ ምልከታ አድርገዋል።

በመስክ ምልከታው የዞኖችና የልዩ ወረዳዎች ዋና አስተዳዳሪዎች እና የክልሉ ካቢኔ አባላት ተገኝተዋል።

ዘገባ የክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው ።

Share this Post