የሆሳዕና ከተማ የሄጦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በክልሉ ር/መስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ምክንያት ለጊዜው ቀደም ስል ወደ ነበረው ቪዢን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ መዛወሩን የከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ገለፁ ።

አክለውም ምክትል ከንቲባው ት/ቤት በክልሉ ር/መስተዳደር ጽ/ቤት ግንባታ ምክንያት ለአንድ ዓመት የት/ቤቱ ግንባታ ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ ቀደም ስል ቪዢን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመዘዋወር የመማር ማስተማር ሥራ በትኩረት ልሠራ ይገባል ነው ያሉት

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት

የፈተናና ምዘና ሥራ ውህደት ቡድን መሪ አቶ እዮብ ሸህሶ በበኩላቸው ትምህርት የዕውቀት ሁሉ መሠረት መሆኑን ገልፀው የሄጦ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን ለአንድ አመት ከቀድሞ ቪዢን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማር ማስተማር ሥራ አመቺ በሆነ ሁኔታ ለማስቀጠል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ጠቁመዋል ።

Share this Post